ባሽር አል-አሳድ ከሶሪያ ግጭት ተሳታፊዎች ጋር ድርድር ካደረጉ በኋላ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን ለማስተላለፍ በመስማማት የፕሬዝዳንቱን ቦታ እና ሶሪያን ለቀው ከሀገር እንደወጡ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ባሽር አል-አሳድ ከሶሪያ ግጭት ተሳታፊዎች ጋር ድርድር ካደረጉ በኋላ በሰላማዊ መንገድ ስልጣን ለማስተላለፍ በመስማማት የፕሬዝዳንቱን ቦታ እና ሶሪያን ለቀው ከሀገር እንደወጡ የሩሲያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ ሚኒስቴሩ አክሎም ሩሲያ በድርድሩ ላይ እንዳልተሳተፈች ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0