አሜሪካዊው ቢልየነር ስራ ፈጣሪ ኢሎን መስክ ዩናይትድ ስቴትስ ከሌሎች ሀገራት ግጭቶች መራቅ አለባት ሲል ተናገረ

ሰብስክራይብ
አሜሪካዊው ቢልየነር ስራ ፈጣሪ ኢሎን መስክ ዩናይትድ ስቴትስ ከሌሎች ሀገራት ግጭቶች መራቅ አለባት ሲል ተናገረ ተመራጩ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ዋሽንግተን በወቅቱ የሶሪያ ጉዳይ ጣልቃ መግባት የለባትም በማለት ቀደም ብለው ተናግረው ነበር። መስክ የትራምፕን አስተያየት አስመልክቶ በኤክስ የትስስር ገጹ ባሰፈረው ጽሑፍ "በአጠቃላይ የዓለም ሰላም ስጋት ውስጥ እስካልገባ ድረስ ከውጪ ጦርነቶች ልንርቅ ይገባል" ብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0