በደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ-ዮል ላይ የቀረበው የክስ ሂደት በገዥው ፓርቲ ተቃውሞ ተጨናገፈ

ሰብስክራይብ
በደቡብ ኮሪያ ፕሬዝዳንት ዩን ሱክ-ዮል ላይ የቀረበው የክስ ሂደት በገዥው ፓርቲ ተቃውሞ ተጨናገፈ በብሔራዊ ምክር ቤት ውስጥ በተካሄደውና በቀጥታ በቴሌቭዥን በተላለፈው ሂደት፤ 195 ሕግ አውጪዎች ብቻ ድምጽ የሰጡ ሲሆን ፕሬዝዳንቱን ለመክሰስ ከሚያስፈልገው 200 ድምጽ ያነሰ ሆኖ ተገኝቷል። ተቃዋሚ ፓርቲዎች ፕሬዝዳንቱ ስልጣናቸውን በኃይል ለመያዝ እንዲሁም ያለበቂ ምክንያትና ከሕግ ውጪ ወታደራዊ ሕግ አውጀዋል በማለት ነበር ለፓርላማው የክስ ሞሽን ያቀረቡት። ከ100,000 የሚበልጡ ሰዎች ዩን ከስልጣን እንዲወርዱ ለመጠየቅ፤ ቅዳሜ እለት ከፓርላማ ውጭ ተሰብስበው እንደነበር ዮንሃፕ የዜና ወኪል ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0