የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ተከበረ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በዛሬው እለት በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ተጠናቋል። የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት “ሀገራዊ መግባባት ለሕብረብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሃሳብ በአርባ ምንጭ ከተማ ተከብሯል። 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ይዘጋጃል።ምስሎቹ ከማህበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ተከበረ
የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ተከበረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል ተከበረ 19ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በዛሬው እለት በደመቀ ሁኔታ ተከብሮ ተጠናቋል። የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን፤ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል አዘጋጅነት... 08.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-08T13:00+0300
2024-12-08T13:00+0300
2024-12-08T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий