የእስራኤል ጦር ከሶሪያ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ በሚገኘው የግጭት መከላከያ ዞን ወታደሮቹን እንዳሰማራ ገለጸ "ታጣቂዎች በግጭት መከላከያ ዞን መግባታቸውን ጨምሮ በሶሪያ በቅርቡ የተከሰቱትን ሁኔታዎች ተከትሎ በተደረገው ግምገማ መሰረት የዜጎችን እና በጎላን ኮረብታ ላይ ያሉ ሰፈራዎችን ደህንነት ለመጠበቅ የእስራኤል መከላከያ ሃይል በግጭት መከላከያ ዞኑ እና በሌሎች በርካታ ቦታዎች ሰራዊቶቹን አሰማርቷል" ሲል አይዲኤፍ እሁድ እለት በሰጠው መግለጫ አስታውቋል። የመከላከያ ሃይሉ በሶሪያ የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ እንደማይገባም ተናግሯል። ህዳር 20 ቀን ሶሪያ መንግሥት ላይ መጠነ ሰፊ ዘመቻ የከፈቱት ታጣቂ ቡድኖች፤ ከኢድሊብ ተነስተው ወደ አሌፖ እና ሃማ ከተሞች ገስግሰዋል። ከአንድ ቀን በኋላ የሶሪያ ሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ አሌፖ፤ ከ2011 በኋላ ለመጀመሪያ ጊዜ ሙሉ በመሉ በታጣቂዎቹ ቁጥጥር ስር ገብታለች። ታጣቂዎቹ እሁድ ጠዋት ዋና ከተማዋ ደማስቆ መግባታቸው ተሰምቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የእስራኤል ጦር ከሶሪያ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ በሚገኘው የግጭት መከላከያ ዞን ወታደሮቹን እንዳሰማራ ገለጸ
የእስራኤል ጦር ከሶሪያ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ በሚገኘው የግጭት መከላከያ ዞን ወታደሮቹን እንዳሰማራ ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የእስራኤል ጦር ከሶሪያ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ በሚገኘው የግጭት መከላከያ ዞን ወታደሮቹን እንዳሰማራ ገለጸ "ታጣቂዎች በግጭት መከላከያ ዞን መግባታቸውን ጨምሮ በሶሪያ በቅርቡ የተከሰቱትን ሁኔታዎች ተከትሎ በተደረገው ግምገማ መሰረት የዜጎችን እና... 08.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-08T12:41+0300
2024-12-08T12:41+0300
2024-12-08T13:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የእስራኤል ጦር ከሶሪያ ጋር በሚያዋስነው ድንበር ላይ በሚገኘው የግጭት መከላከያ ዞን ወታደሮቹን እንዳሰማራ ገለጸ
12:41 08.12.2024 (የተሻሻለ: 13:04 08.12.2024)
ሰብስክራይብ