የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለተቃዋሚዎች ለማስረከብ ቤታቸውን በመልቀቅ ደማስቆ በሚገኝ ሆቴል ማቅናታቸውን አልጀዚራ ዘግቧልሞሐመድ ጋዚ አል-ጃላሊ ደማስቆ በጂሃዲስቶች ቁጥጥር ስር ከዋለች በኋላ፤ ከተማዋ ውስጥ መቅረታቸው ተገልጿል። ህዝቡ ከመረጠው አዲስ “አመራር” ጋር ለመተባበር ዝግጁ እንደሀኑም ተናግረዋል። ምስሎቹ ከማሕበራዊ ትስስር ገጾች የተገኙ ናቸውበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለተቃዋሚዎች ለማስረከብ ቤታቸውን በመልቀቅ ደማስቆ በሚገኝ ሆቴል ማቅናታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል
የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለተቃዋሚዎች ለማስረከብ ቤታቸውን በመልቀቅ ደማስቆ በሚገኝ ሆቴል ማቅናታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል
Sputnik አፍሪካ
የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለተቃዋሚዎች ለማስረከብ ቤታቸውን በመልቀቅ ደማስቆ በሚገኝ ሆቴል ማቅናታቸውን አልጀዚራ ዘግቧልሞሐመድ ጋዚ አል-ጃላሊ ደማስቆ በጂሃዲስቶች ቁጥጥር ስር ከዋለች በኋላ፤ ከተማዋ ውስጥ መቅረታቸው ተገልጿል። ህዝቡ... 08.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-08T12:10+0300
2024-12-08T12:10+0300
2024-12-08T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣናቸውን ለተቃዋሚዎች ለማስረከብ ቤታቸውን በመልቀቅ ደማስቆ በሚገኝ ሆቴል ማቅናታቸውን አልጀዚራ ዘግቧል
12:10 08.12.2024 (የተሻሻለ: 12:44 08.12.2024)
ሰብስክራይብ