የሶሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር በሀገሪቱ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ መጀመሩንና ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት መፍጠራቸውን ገለጹ በሶሪያ ስላለው ሁኔታ እስካሁን የታወቁ ነገሮች፦🟠 የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ ጋዚ ጃላሊ የሩሲያ ጦር በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ቆይታ በተመለከተ አዲሱ መንግሥት እንደሚወስን ገልጸዋል። 🟠 ባለስልጣኑ ፕሬዝዳንት አሳድ የት እንዳሉ እንደማያውቁ፣ ለመጨረሻ ጊዜ ያገኟቸው ቅዳሜ አመሻሽ ላይ እንደሆነ እና አሁን "በሶሪያ ታሪክ ውስጥ አዲስ ዘመን ጀምሯል" ብለዋል። 🟠 የሶሪያ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ የት እንዳሉ እንደማያውቁ ተናግረዋል። 🟠 የሶሪያ የኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ሚኒስትር ታጣቂዎቹ በደማስቆ ለቀሩት የካቢኔ አባላት ደህንነት ዋስትና እንደሚሰጡ ቃል መግባታቸውን ይፋ አድርገዋል። 🟠 የእስራኤል ጦር ከሶሪያ ጋር በሚያገናኘው ድንበር የመከላከያ ቀጠና ውስጥ የታጣቂዎች ሰርጎ መግባት ስጋት በመኖሩ "የዜጎችን እና በጎላን ኮረብታ ላይ ያሉ ሰፈራዎችን ደህንነት ለመጠበቅ" ሰራዊቱን እንደሚያሰማራ አረጋግጧል። 🟠 የእስራኤል ጦር በሶሪያ እየተካሄደ ባለው ድርጊት ጣልቃ እንደማይገባ አጽንኦት ሰጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሶሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር በሀገሪቱ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ መጀመሩንና ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት መፍጠራቸውን ገለጹ
የሶሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር በሀገሪቱ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ መጀመሩንና ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት መፍጠራቸውን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
የሶሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር በሀገሪቱ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ መጀመሩንና ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት መፍጠራቸውን ገለጹ በሶሪያ ስላለው ሁኔታ እስካሁን የታወቁ ነገሮች፦🟠 የሶሪያ ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሐመድ ጋዚ ጃላሊ የሩሲያ ጦር በሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ቆይታ... 08.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-08T10:45+0300
2024-12-08T10:45+0300
2024-12-08T11:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሶሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር በሀገሪቱ አዲስ የታሪክ ምዕራፍ መጀመሩንና ከታጣቂዎች ጋር ግንኙነት መፍጠራቸውን ገለጹ
10:45 08.12.2024 (የተሻሻለ: 11:04 08.12.2024)
ሰብስክራይብ