የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አብራሪዎች የስራ ማቆም አድማቸውን አቆሙ የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አብራሪዎች የስራ ማቆም አድማ፤ በመጀመሪያው ቀን የአየር መንገዱን ግማሽ ያህል በረራዎች አስተጓጉሎ እንደነበር የደቡብ አፍሪካው ኢኤንሲኤ ዘግቧል። በደመወዝ ድርድር መቋረጥ ምክንያት ሀሙስ የጀመረው አድማ፤ የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ ከአብራሪዎች ማህበር እና ከብሔራዊ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ጋር ስምምነት ላይ መድረሱን ተከትሎ ቆሟል። የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ እስካሁን በጉዳዩ ላይ በይፋ አስተያየት ባይሰጥም፤ ሰፋ ያለ የስራ ሁኔታዎችን ለመፍታት ተጨማሪ ንግግሮችን ለማድረግ መታቀዱን ኢኤንሲኤ ዘግቧል። የስራ ማቆም አድማው ወደ ፐርዝ እና ሳኦ ፓውሎ የሚደረጉ ዓለም አቀፍ በረራዎች እንዲሰረዙ እና የሀገር ውስጥ በረራ እንዲቀንስ አድርጎታል ተብሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አብራሪዎች የስራ ማቆም አድማቸውን አቆሙ
የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አብራሪዎች የስራ ማቆም አድማቸውን አቆሙ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አብራሪዎች የስራ ማቆም አድማቸውን አቆሙ የደቡብ አፍሪካ አየር መንገድ አብራሪዎች የስራ ማቆም አድማ፤ በመጀመሪያው ቀን የአየር መንገዱን ግማሽ ያህል በረራዎች አስተጓጉሎ እንደነበር የደቡብ አፍሪካው ኢኤንሲኤ ዘግቧል።... 07.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-07T20:10+0300
2024-12-07T20:10+0300
2024-12-07T20:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий