የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትራንስፖርት ዘርፍ ለሚሰጠው የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተበረከተለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቡጃ በተካሄደው የናይጄሪያ ብሔራዊ የቱሪዝም ትራንስፖርት ጉባኤ እና ኤክስፖ ላይ ሽልማት ተበርክቶለታል። ሽልማቱ አየር መንገዱ ከፍተኛ ጥራት ባለው የአየር ትራንስፖር ለናይጄሪያ የቱሪዝም ዘርፍ ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ሰጥቷል። “የቱሪዝም ትራንስፖርት ትስስር፦ የብሔራዊ ኢኮኖሚ ልማት ትብብርን ማፋጠን” በሚል መሪ ቃል የተካሄደው ዓመታዊ ጉባኤ፤ በአፍሪካ የቱሪዝም እና የትራንስፖርት ዘርፍ ኢኮኖሚያዊ ዕድገትን ማጎልበት ትኩረቱን አድርጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትራንስፖርት ዘርፍ ለሚሰጠው የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተበረከተለት
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትራንስፖርት ዘርፍ ለሚሰጠው የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተበረከተለት
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትራንስፖርት ዘርፍ ለሚሰጠው የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተበረከተለት የኢትዮጵያ አየር መንገድ በአቡጃ በተካሄደው የናይጄሪያ ብሔራዊ የቱሪዝም ትራንስፖርት ጉባኤ እና ኤክስፖ ላይ ሽልማት ተበርክቶለታል። ሽልማቱ አየር መንገዱ... 07.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-07T15:12+0300
2024-12-07T15:12+0300
2024-12-07T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ አየር መንገድ በትራንስፖርት ዘርፍ ለሚሰጠው የላቀ አገልግሎት ሽልማት ተበረከተለት
15:12 07.12.2024 (የተሻሻለ: 15:44 07.12.2024)
ሰብስክራይብ