የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የመንግሥት አባላትን አሰናበቱ በካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ የተፈረመው ትዕዛዝ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ተነቧል። በሰነዱ መሰረት ሚኒስትሮቹ አዲስ መንግሥት እስኪሰየም ድረስ በስራ ላይ ይቆያሉ። አፖሊኔየር ካይሌም ዴ ታምቤላ እ.አ.አ ጥቅምት 21፣ 2022 ነበር የመንግሥት ኃላፊ ሆነው የተሾሙት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የመንግሥት አባላትን አሰናበቱ
የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የመንግሥት አባላትን አሰናበቱ
Sputnik አፍሪካ
የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ጠቅላይ ሚኒስትሩን እና የመንግሥት አባላትን አሰናበቱ በካፒቴን ኢብራሂም ትራኦሬ የተፈረመው ትዕዛዝ በብሔራዊ ቴሌቪዥን ተነቧል። በሰነዱ መሰረት ሚኒስትሮቹ አዲስ መንግሥት እስኪሰየም ድረስ በስራ ላይ ይቆያሉ። አፖሊኔየር ካይሌም... 07.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-07T11:10+0300
2024-12-07T11:10+0300
2024-12-07T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий