ሩሲያ እና ቤላሩስ በፀጥታ መተማመኛዎች ላይ ስምምነተ ይፈራረማሉ ፤ በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑፒን በሚንስክ በነበራቸው ጉብኝት ወቅት ተናገሩይህ ሰነድ "የሁለቱንም ሀገራት ፀጥታ የሚጠብቅ ይሆናል" በማለት የሩሲያው መሪ አረጋግጠዋል። በሩሲያው ፕሬዚዳንት የተነሱ ተጨማሪ ቁልፍ ሀሳቦች ሩሲያ እና ቤላሩስ በፀጥታ እና መከላከያ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር እያጠናከሩ ነው ሞስኮ እና ሚኒስክ በማእቀብ እና ክልከላዎች የሚመጡ አደጋዎችን ለመቀነስ አብረው እየሰሩ ነው ሀገራቱ ከውጭ የሚደርስባቸውን ጫና ወደ ጎን በመተው በአለምአቀፍ ጉዳዩች ላይ እውነተኛ ድጋፍ እየተሰጣጡ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ እና ቤላሩስ በፀጥታ መተማመኛዎች ላይ ስምምነተ ይፈራረማሉ ፤ በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑፒን በሚንስክ በነበራቸው ጉብኝት ወቅት ተናገሩ
ሩሲያ እና ቤላሩስ በፀጥታ መተማመኛዎች ላይ ስምምነተ ይፈራረማሉ ፤ በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑፒን በሚንስክ በነበራቸው ጉብኝት ወቅት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ እና ቤላሩስ በፀጥታ መተማመኛዎች ላይ ስምምነተ ይፈራረማሉ ፤ በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑፒን በሚንስክ በነበራቸው ጉብኝት ወቅት ተናገሩይህ ሰነድ "የሁለቱንም ሀገራት ፀጥታ የሚጠብቅ ይሆናል" በማለት የሩሲያው መሪ አረጋግጠዋል።... 06.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-06T19:27+0300
2024-12-06T19:27+0300
2024-12-06T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ እና ቤላሩስ በፀጥታ መተማመኛዎች ላይ ስምምነተ ይፈራረማሉ ፤ በማለት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላዲሚር ፑፒን በሚንስክ በነበራቸው ጉብኝት ወቅት ተናገሩ
19:27 06.12.2024 (የተሻሻለ: 19:44 06.12.2024)
ሰብስክራይብ