ኢትዩጵያ በጎርጎሮሳዊያኑ 2023-2024 አዲስ ሪከርድ ያስመዘገበ የስንዴ ምርት ማምረቷን የጠቅላይ ሚኒሰትር ፅህፈት ቤት አስታወቀ

ሰብስክራይብ
ኢትዩጵያ በጎርጎሮሳዊያኑ 2023-2024 አዲስ ሪከርድ ያስመዘገበ የስንዴ ምርት ማምረቷን የጠቅላይ ሚኒሰትር ፅህፈት ቤት አስታወቀእንደ ፅህፈት ቤቱ መረጃ 23 ሚሊዮን  ቶን ስንዴ አሁን ላይ ተመርቷል። በተለይም ባለ ትንንሽ ይዞታ ገበሬዎች በ3.6 ሚሊዩን ሄክታር ላይ 12.3 ሚሊዩን ቶን ስንዴ አምርተዋል። ፅህፈት ቤቱ ጨምሮም በጎርጎሮሳዊያኑ 2019-2020 የምርት ዘመን 5.4 ሚሊዩን ቶን ስንዴ መመረቱን አስታውቋል።ቀደም ብሎ የገንዘብ ሚኒስትሩ አህመድ ሽዴ ለሀገር ውስጥ ሚዲያዎች እንደተናገሩት ፤ በጎርጎሮሳዊያኑ ሀምሌ 7 በጀመረው አዲሱ የኢትዩጵያ የበጀት አመት የሀገሪቱ ኢኮኖሚ 8.4 በመቶ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል። ሚኒስትሩ ጨምሮ ሀገሪቱ ያካሄደችው የማክሮኢኮኖሚ ማሻሻያ በምርታማነት ፣ ማዕድን ዘርፍ እና የቱሪዝም ዘርፍ ያሉ ሁኔታዎችን አሻሽሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0