ላቭሮቭ ለቱከር ፦ አሜሪካን የምትከተለው 'ወይ ከእኛ ጋር ናችሁ አልያም የኛ ተቃራኒ ናችሁ' የሚለው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ግንኙነቶችን ይመርዛል

ሰብስክራይብ
ላቭሮቭ ለቱከር ፦ አሜሪካን የምትከተለው 'ወይ ከእኛ ጋር ናችሁ አልያም የኛ ተቃራኒ ናችሁ' የሚለው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ግንኙነቶችን ይመርዛል " አሜሪካኖቹ ዩክሬይን ውስጥ የምእራባውያንን ደጋፊነትን እያሳደጉ ነው። በመሰረታዊነት የምእራባውያን ደጋፊ መሆን መጥፎ አይደለም። የምስራቁ አለም ደጋፊ መሆንም መጥፎ አይደለም። መጥፎዉ ሰዎችን ከእኔ ጋር ካልሆናችሁ የኔ ጠላት ናችሁ ብሎ መንገር ነው" በማለት   የተናገሩት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒሰትር ሰርጌ ላቭሮቭ ከአሜሪካው ጋዜጠኛ ቱከር ካርልሰን ጋር ባደረጉት ቃለ-መጠየቅ ወቅት ጨምረው በጎርጎሮሳዊያኑ 2000ዎች አሜሪካን በምስራቅ አውሮፓ እና ካውከሰስ ስትከተለው የነበረው ፖሊሲ እብሪት የተሞላበት  እንደነበረ አስታውሰዋል ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0