ይሄንን ጦርነት እኛ አልጀመርነውም ፦ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስርጌ ላቭሮቭ

ሰብስክራይብ
ይሄንን ጦርነት እኛ አልጀመርነውም ፦ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስርጌ ላቭሮቭየዩክሬንን ህዝቦች " የሩሲያ ህዝብ ወንድም እና እህቶች" በማለት የገለፁት የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ስርጌ ላቭሮቭ የአሜሪካ መንግስት በሩሲያ እና ዩክሬይን መካከል ያለውን ግጭት ለማባባስ ያደረጋቸውን ድርጊቶች ለመሸፈን እንኳን አልሞከረም በማለት እንደ ማሳያ የ ጎርጎሮሳውያኑ 2014 የመፈንቅለ መንግስት ጠቅሰዋል።ይሄንን ጦርነት እኛ አልጀመርነውም። ለአመታት የአትላንቲኩ ጦር ቃልኪዳን ድርጅት ወደ ድንበራችን የሚያደርገው መጠጋት ችግር ይፈጥራል በማለት ስናስጠነቅቅ ኖረናል"  በማለት ላቭሮቭ ከቱከር ካርልሰን ጋር በነበራቸው ቃለ-መጠየቅ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0