" ነፃነት ለቻድ ፈረንሳይ ውጪ!" ቻዳውያን የፈረንሳይ ጦር ሀገራቸውን ለቆ እንዲወጣ ጠየቁፍፁም ሉአላዊነትን እንፈልጋለን ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ቻዳውያን በዛሬው እለት በአብቼ ከተማ ሰልፍ አካሂደዋል። ሰልፈኞቹ በቻድ የሚገኙት 1000 የፈረንሳይ ወታደሮች በፍጥነት እንዲወጡ መጠየቃቸውን በማህበራዊ ትስስር ገፆች የተጋሩ ምስሎች አሳይተዋል።ሰልፉ ባለፈው ሀሙስ የቻድ መንግስት ከፓሪስ ጋርወታደራዊ ስምምነት ለማቋረጥ መወሰኑን ተከትሎ የመጣ ነው። ከአብቼ ወደ ኡዳይ የሚወስደው ዋናው መንገድ በሰልፈኞቹ ተይዞ ነበር። አብቼ ብዙዎቹ የቻድ አመፆች የተጀመሩባት ታሪካዊ ከተማ ናት።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
" ነፃነት ለቻድ ፈረንሳይ ውጪ!" ቻዳውያን የፈረንሳይ ጦር ሀገራቸውን ለቆ እንዲወጣ ጠየቁ
" ነፃነት ለቻድ ፈረንሳይ ውጪ!" ቻዳውያን የፈረንሳይ ጦር ሀገራቸውን ለቆ እንዲወጣ ጠየቁ
Sputnik አፍሪካ
" ነፃነት ለቻድ ፈረንሳይ ውጪ!" ቻዳውያን የፈረንሳይ ጦር ሀገራቸውን ለቆ እንደወጣ ይፈልጋሉፍፁም ሉአላዊነትን እንፈልጋለን ያሉ በሺዎች የሚቆጠሩ ቻዳውያን ሰልፈኞች በዛሬው እለት በአብቼ ከተማ ሰልፍ አድርገዋል። ሰልፈኞቹ በቻድ የሚገኙት 1000... 05.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-05T19:55+0300
2024-12-05T19:55+0300
2024-12-06T10:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
" ነፃነት ለቻድ ፈረንሳይ ውጪ!" ቻዳውያን የፈረንሳይ ጦር ሀገራቸውን ለቆ እንዲወጣ ጠየቁ
19:55 05.12.2024 (የተሻሻለ: 10:04 06.12.2024)
ሰብስክራይብ