የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የኦስሲ  የሚኒስትሮች ኮንፈረንስን ተከትሎ የሰጡት  ጋዜጣዊ መግለጫ አንኳር ሀሳቦች

ሰብስክራይብ
የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የኦስሲ  የሚኒስትሮች ኮንፈረንስን ተከትሎ የሰጡት  ጋዜጣዊ መግለጫ አንኳር ሀሳቦች◼ በዩክሬን ሰላማዊ መፍትሄ ለማምጣት የሚደረጉ ጥረቶች ሁሉ የሰብአዊ መብትን እና የፀጥታ ሁኔታውን ከግምት ውስጥ ያስገቡ መሆን አለባቸው◼ የፕሬዝዳንት  ፑቲንን ማስጠንቀቂያ ችላ በማለት በዩክሬን የውጭ  ወታደሮችን እንዲሰፍሩ ምኞት ያላቸው ችግሩ የበለጠ ያባብሱታል ◼ ሩሲያ ማንም የማጥቃት ፍላጎት የላትምበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0