የሩሲያ የሰብአዊ ጤና አገልግሎት በሴራ ሊዮን ሄሞርጂክ ፌቨር ወረርሽኝ ስጋት ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ በመግለጫው ገለጸበሴራ ሊዮን ዋና ከተማ ፍሪታውን ምዕራብ አካባቢ የሕክምና ሠራተኛ የነበረች አንዲት ሴት ህይወት ማለፉን ተከትሎ አጣዳፊ ቪራል ሄሞርጂክ ትኩሳት በሽታ መከሰቱ በመጠርጠሩ ምርመራ እየተካሄደ መሆኑ ተገልጿል።"የሮስፖትሬናድዞር (የሩሲያ የሰብአዊ ጤና አገልግሎት) ስፔሻሊስቶች በሴራ ሊዮን ሄሞራጂክ ፌቨር መከሰቱን ለማረጋገጥ መረጃ በመከታተል እና የወረርሽኙን አደጋዎችን ለመቆጣጠር እየሰሩ ናቸው" ሲል የተጠቃሚዎች መብት መጠበቅን እና የሰውን ደህንነት የሚከታተል ኃላፊነት የተሰጠው የሩሲያው ሮስፖትሬናድዞር አገልግሎት በጋዜጣዊ መግለጫው አስታውቋል።በመንግስት በድንበር ላይ በሚገኙ የፍተሻ ጣቢያዎች ላይ የአገልግሎቱ ስፔሻሊስቶች የወረርሽኝ ሁኔታዎች ካሉባቸው ሀገሮች የመጡትን ጨምሮ ተላላፊ በሽታዎች ምልክቶች ያሉባቸውን ዜጎች እየለዩ መሆኑን መግለጫው አክሎ ገልጿል። ቫይራል ሄሞራሃጂክ ትኩሳት በሄሞራሃጂክ እና አጣዳፊ ፌብራይል ሲንድረም የሚከሰት በሽታ ነው። የበሽታው ምልክቶች ከባድ የመርዛማነት ስሜት፣ ከፍተኛ የሰውነት ሙቀት፣ የሄሞራሃጂክ ሽፍታ፣ የደም መፍሰስ እና የተለያዩ አካል ክፍሎች በትክክል አለመስራት ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የሩሲያ የሰብአዊ ጤና አገልግሎት በሴራ ሊዮን ሄሞርጂክ ፌቨር ወረርሽኝ ስጋት ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ በመግለጫው ገለጸ
የሩሲያ የሰብአዊ ጤና አገልግሎት በሴራ ሊዮን ሄሞርጂክ ፌቨር ወረርሽኝ ስጋት ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ በመግለጫው ገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የሩሲያ የሰብአዊ ጤና አገልግሎት በሴራ ሊዮን ሄሞርጂክ ፌቨር ወረርሽኝ ስጋት ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ በመግለጫው ገለጸበሴራ ሊዮን ዋና ከተማ ፍሪታውን ምዕራብ አካባቢ የሕክምና ሠራተኛ የነበረች አንዲት ሴት ህይወት ማለፉን ተከትሎ አጣዳፊ ቪራል... 05.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-05T18:38+0300
2024-12-05T18:38+0300
2024-12-05T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሩሲያ የሰብአዊ ጤና አገልግሎት በሴራ ሊዮን ሄሞርጂክ ፌቨር ወረርሽኝ ስጋት ቁጥጥር እያደረገ እንደሚገኝ በመግለጫው ገለጸ
18:38 05.12.2024 (የተሻሻለ: 19:04 05.12.2024)
ሰብስክራይብ