የዩክሬን ጦር የተከለከለ መርዛም ንጥረነገር በመጠቀም ባለፈው ነሀሴ በኩርስክ ክልል ባደረሰው የአየር ጥቃት በትንሹ 20 ሰዎች መጎዳታቸውን የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ በሪፖርቱ አሳወቀበዪክሬናዊዉ ኮለኔል ፓቭሎ ሮዛለች ሀላፊነት ስር አሰፍክሲይቲንግ ተብሎ የሚጣራውን መርዛማ ንጥረነገር ክላስተር ሚኒሽንስ (ክላስተር ቦምብ ተብሎም ይጠራል) በመጠቀም በኩርስክ ክልል ጥቃት ፈፅመዋል በማለት የምርመራ ኮሚቴው (አይሲ) ገልጿል።ሮዛለች በተከፈተበት የወንጀል ክስ የተነሳ በአለምአቀፍ ደረጃ የሚፈለጉ ሰዎች ዝርዝር ውስጥ ስሙ ገብቷል እንደ አይሲ ገለፃ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የዩክሬን ጦር የተከለከለ መርዛም ንጥረነገር በመጠቀም ባለፈው ነሀሴ በኩርስክ ክልል ባደረሰው የአየር ጥቃት በትንሹ 20 ሰዎች መጎዳታቸውን የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ በሪፖርቱ አሳወቀ
የዩክሬን ጦር የተከለከለ መርዛም ንጥረነገር በመጠቀም ባለፈው ነሀሴ በኩርስክ ክልል ባደረሰው የአየር ጥቃት በትንሹ 20 ሰዎች መጎዳታቸውን የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ በሪፖርቱ አሳወቀ
Sputnik አፍሪካ
የዩክሬን ጦር የተከለከለ መርዛም ንጥረነገር በመጠቀም ባለፈው ነሀሴ በኩርስክ ክልል ባደረሰው የአየር ጥቃት በትንሹ 20 ሰዎች መጎዳታቸውን የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ በሪፖርቱ አሳወቀበዪክሬናዊዉ ኮለኔል ፓቭሎ ሮዛለች ሀላፊነት ስር አሰፍክሲይቲንግ ተብሎ... 05.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-05T15:53+0300
2024-12-05T15:53+0300
2024-12-05T16:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የዩክሬን ጦር የተከለከለ መርዛም ንጥረነገር በመጠቀም ባለፈው ነሀሴ በኩርስክ ክልል ባደረሰው የአየር ጥቃት በትንሹ 20 ሰዎች መጎዳታቸውን የሩሲያ ምርመራ ኮሚቴ በሪፖርቱ አሳወቀ
15:53 05.12.2024 (የተሻሻለ: 16:04 05.12.2024)
ሰብስክራይብ