የደቡብ ኮርያ ፖሊስ ፕሬዝዳንቷን ላይ የ "አመፅ" ምርመራ መክፈቱን አስታወቀይበልጡኑ፤ የደቡብ ኮሪያ ዋንኛ ተቃዋሚ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ድፕ) በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ ሰባት በፕሬዝደንቱ ላይ ክስ ለመመሰረት የሚያስችል ድምፅ እንደሚያስጥ ዮንሃፕ በዛሬው እለት ዘግቧል። የፓርቲው ምክትል ቃልአቀባይ ቾ-ሴዩንግ ራኤ እንዳሉት ድምፅ መስጠቱ በመጪው ቅዳሜ በ ኮርያ ሰአት አቆጣጠር 19:00 (4 ጂሜቲ) ጀምሮ የሚደረግ ሲሆን የገዢው ፒፕል ፓወር ፓርቲ ህግ አውጪዎች ውሳኔውን በተመለከተ በቂ ጊዜ ኖሯቸው ውይይት የሚያደርጉ ይሆናል ብለዋል።ባለፈዉ ቅዳሜ ፕሬዝዳንት ዩን የሰሜን ኮሪያ ደጋፊ ናቸው ያሏቸውን ሀይሎች ለማስወገድ ህገመንግስታዊ ትእዛዝን በማቆየት ወታደራዊ ህግ አውጀው ነበር ፤ እንደ ምክንያት የጠቀሱት የተቃዋሚዎችን ክስ ለመመስረት ሙከራ እንደስጋት መቁጠርን ነው። ይሁንእንጂ የደቡብ ኮሪያ ፓርላማ ውሳኔውን ለመቀየር በሙሉ ድምፅ አፅድቋል።ፓርላማው ድምጽ ከሰጠ ፕሬዝዳንቱ ወታደራዊ ሕጉን እንዲያነሳ ሕገ መንግስቱ ይደነግጋል። ይሁን እንጂ ዩን ስረዛውን መደበኛ ለማድረግ የመንግስት ስብሰባ አለመኖሩን በመጥቀስ መደበኛ መግለጫውን አዘግይተዋል። ተከታዩ ስብሰባ ወታደራዊ ህግን በይፋ ሽሯል።ረቡዕ ዕለት፤ ዋነኛ ተቃዋሚ ፓርቲ የሆነውን ዲሞክራቲክ ፓርቲ ጨምሮ ስድስት ፓርቲዎች በዩን ላይ የአመጽ ክስ ማቅረባቸውን ዮንሃፕ ዘግቧል። ድምጽ ለመስጠትም ለጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ ስድስት እና ሰባት ቀጠሮ ተይዟል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ ኮርያ ፖሊስ ፕሬዝዳንቷን ላይ የ "አመፅ" ምርመራ መክፈቱን አስታወቀ
የደቡብ ኮርያ ፖሊስ ፕሬዝዳንቷን ላይ የ "አመፅ" ምርመራ መክፈቱን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ ኮርያ ፖሊስ ፕሬዝዳንቷን ላይ የ "አመፅ" ምርመራ መክፈቱን አስታወቀይበልጡኑ፤ የደቡብ ኮሪያ ዋንኛ ተቃዋሚ ዲሞክራሲያዊ ፓርቲ (ድፕ) በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ ሰባት በፕሬዝደንቱ ላይ ክስ ለመመሰረት የሚያስችል ድምፅ እንደሚያስጥ ዮንሃፕ በዛሬው... 05.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-05T13:36+0300
2024-12-05T13:36+0300
2024-12-05T14:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ ኮርያ ፖሊስ ፕሬዝዳንቷን ላይ የ "አመፅ" ምርመራ መክፈቱን አስታወቀ
13:36 05.12.2024 (የተሻሻለ: 14:04 05.12.2024)
ሰብስክራይብ