ቢትኮይን ለመጀመሪያ ጊዜ 102,000 ዶላር በማለፍ ሪከርድ አስመዘገበ

ሰብስክራይብ
ቢትኮይን ለመጀመሪያ ጊዜ 102,000 ዶላር በማለፍ ሪከርድ አስመዘገበ ከትሬዲንግ በተገኘው መረጃ መሰረት ከፍተኛው ዋጋ 102,428 ዶላር ለቢትኮይን በ ባትሜክስ ክሪፕቶከረንሲ ለውጥ ላይ እንዲሁም 101, 588  ዶላር በባይናንስ ክሪፕቶከረንሲ ለውጥ አውጥቷል።የቢትኮይን ዋጋ መጨመር የጀመረዉ በአሜሪካው ምርጫ ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ካሸነፉ ከጎርጎሮሳውያኑ ህዳር ወር መጀመሪያ ጀምሮ ነው። ህዳር አምስት ከነበረበት 67,000 ዶላር ወደ 102, 000 ዶላር 52 በመቶ አድጓል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0