#sputnikviral | በካምቻትካ የታየው ጨዋዉ ድብ

ሰብስክራይብ
#sputnikviral | በካምቻትካ የታየው ጨዋዉ ድብበአስደናቂ እሳተጎመራዉ ፣ ምድረበዳ መሬቱ እንዲሁም በዱር እንስሳት እና እፅዋት ሀብቱ በሚታወቀው በሩስያ ሩቅ ምስራቅ በሚገኘው ካምቻትካ ውስጥ ያሉ ነዋሪዎች ከዱር ድብ የማይጠበቅ ያልተለመደ ባህሪ አይተዋል። ይህ ድብ በአሳ ከተሞላ ኮንቴይነር ውስጥ በጥንቃቄ አንድ አሳ በመውስድ ጉዞውን ሲቀጥል ታይቷል። የአይን-ምስክሮች በዱር እንስሳው ስነስርዓት ተማርከዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0