‼ ኢትዮጵያ በአስደናቂ ፍጥነት እያደገች ነው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ገለጹሩሲያ እድገት ባለባቸው እና ከሶስተኛ ሀገራት ለሚመጡ "ለጩኸቶች" ምላሽ የማይሰጡ አጋሮች ያሉበት ገበያዎች ላይ ትኩረት አድርጋለች ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ገለጹ።ኢትዮጵያን እንደ ምሳሌ በመጥቀስ አንዳንድ ኢኮኖሚዎች ባልተለመደ ፍጥነት እያደጉ መሆናቸውን ተናግረዋል። እንደ እርሳቸው ገለፃ ባለፉት 10 አመታት 120 በመቶ እድገት ተመዝግቧል። ፑቲን ይህንንም እጅግ አስደናቂ ቁጥር ነው ብለውታል። ፕሬዚዳንቱ ባንግላዴሽንም ከ80 በመቶ በላይ እድገት ማሳየቷን ጠቅሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
‼ ኢትዮጵያ በአስደናቂ ፍጥነት እያደገች ነው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ገለጹ
‼ ኢትዮጵያ በአስደናቂ ፍጥነት እያደገች ነው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ገለጹ
Sputnik አፍሪካ
‼ ኢትዮጵያ በአስደናቂ ፍጥነት እያደገች ነው በማለት ፕሬዝዳንት ፑቲን ገለጹሩሲያ እድገት ባለባቸው እና ከሶስተኛ ሀገራት ለሚመጡ "ለጩኸቶች" ምላሽ የማይሰጡ አጋሮች ያሉበት ገበያዎች ላይ ትኩረት አድርጋለች ሲሉ የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን... 04.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-04T18:38+0300
2024-12-04T18:38+0300
2024-12-04T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий