‼ የሩሲያ ኢኮኖሚን ጨምሮ ስትራቴጂካዊ ሽንፈት እንዲገጥማት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም እቅዶቹ ሁሉ አልተሳኩም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩበ ቪቲቢ ባንክ በተዘጋጀው 'ሩሲያ እየተጣራች ነው' ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ በሩሲያው ፕሬዝዳንት የተነሱ ተጨማሪ ሀሳቦች፦◼ በሩሲያ ውስጥ የሚታየውን የዋጋ ንረት መቆጣጠር ያስፈልጋል። ለዚህም የማእከላዊ ባንክ እና መንግስት በቅንጅት አብረው መስራት ይኖርባቸዋል።◼ በሩሲያ ያለው ኢንቨስትመንት በተከታታይ ለሶስተኛ አመት እድገት አሳይቷል፤ ይህም የሆነው በሩሲያ ላይ ከውጭ ችግር ለመፍጠር ሙከራዎች እየተደረጉ ባለበት ወቅት ነው። ሩሲያ የወዳጅ ሀገራት ኢንቨስተሮች በሩሲያ የአክሲዩን ገበያ እንዲሳተፉ ትጋብዛለች። " በሚገባ የወዳጅ ሀገራት ኢንቨስተሮች በሩሲያ የአክሲዩን ገበያ እንዲሳተፉ እንጋብዛለን ሩሲያ የአለም ኢኮኖሚ አካል በመሆኗ ተመላሽ የካፒታል ፍሰትን በደስታ እንቀበላለን" በማለት ፕሬዜዳንት ፑቲን ተናግረዋል።◼ የምእራቡ አለም ሀገራት ታማኝ አጋር እንዳልሆኑ አሳይተዋል ፦ በተለይም በጎርጎሮሳዊያኑ 2022 ከአስር አመታት በላይ እያደገ የዘለቀው የሎጀስቲክስ ግንኙነት እና የስራ ትስስር ተትቷል ወይም ሳይወድም አይቀርም።◼ በያዝነው አስር አመት መጨረሻ የሩሲያ የአክሲዮን ካፒታል በእጥፍ ያድጋል ተብሎ ይጠበቃል። በዚህ አመት የነበረን 19 ብቻ አይፒኦ እና ኤስፒኦ ቢሆንም ወደ 120 ቢሊዩን ሩብል በማሳደግ ሩሲያ ውጤታማ ነች "ይሄ ደግሞ በጣም ጥሩ ውጤት ነው" ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
‼ የሩሲያ ኢኮኖሚን ጨምሮ ስትራቴጂካዊ ሽንፈት እንዲገጥማት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም እቅዶቹ ሁሉ አልተሳኩም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
‼ የሩሲያ ኢኮኖሚን ጨምሮ ስትራቴጂካዊ ሽንፈት እንዲገጥማት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም እቅዶቹ ሁሉ አልተሳኩም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
‼ የሩሲያ ኢኮኖሚን ጨምሮ ስትራቴጂካዊ ሽንፈት እንዲገጥማት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም እቅዶቹ ሁሉ አልተሳኩም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩበ ቪቲቢ ባንክ በተዘጋጀው 'ሩሲያ እየተጣራች ነው' ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ በሩሲያው ፕሬዝዳንት የተነሱ ተጨማሪ... 04.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-04T17:12+0300
2024-12-04T17:12+0300
2024-12-04T17:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
‼ የሩሲያ ኢኮኖሚን ጨምሮ ስትራቴጂካዊ ሽንፈት እንዲገጥማት ታቅዶ የነበረ ቢሆንም እቅዶቹ ሁሉ አልተሳኩም ሲሉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ተናገሩ
17:12 04.12.2024 (የተሻሻለ: 17:34 04.12.2024)
ሰብስክራይብ