🪖 ከሩሲያ ማእከላዊ ጦር ጋር በነበረው ዉጊያ የኬቭ መንግስት 530 ወታደሮቹን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ

ሰብስክራይብ
🪖 ከሩሲያ ማእከላዊ ጦር ጋር በነበረው ዉጊያ የኬቭ መንግስት 530 ወታደሮቹን እንዳጣ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገለፀ " ዘጠኝ መልሶ ማጥቃቶች ... ተቀልብሰዋል። 530 ወታደሮቹን ፣ ብረት ለብስ የወታደር ማመላለሻ እና አራት ብረትለበስ ኮዛክ ተብለው የሚጠሩ ውጊያ መኪኖቹን አጥቷል" በማለት ሚኒስቴሩ በመግለጫው አትቷል።ዩክሬይን ከሩሲያ ዩግ (ደቡብ) ጋር ባለፉት ቀናት በነበረው ውጊያ 350 ወታደሮቿን ስታጣ፤ የሩሲያው ዛፓድ (ምእራብ) ጦር 10 መልሶ-ማጥቃቶችን በመቀልበሱ የኬቭ መንግስት 500 ወታደሮቹን አጥቷል። የሩሲያ ቮስቶክ (ምስራቅ) ክፍል ሁለት መልሶ-ማጥቃቶችን ቀልብሶ ጠላት ያጣው የወታደሮች ቁጥር 150 ይደርሳል ሲል ሚኒስቴሩ አሳውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0