‼ሩሲያ በአመለካከት ከሚመስሏት ጋር ያላትን አጋርነት ማጠናከሯን ትቀጥላለች "ከአስቸጋሪ ግዚያቶች በኋላ አሁንም ድረስ የሩሲያ ኢኮኖሚ ሙሉ በሙሉ አላገገመም ነገርግን ጥራት ያለው የመዋቅር ለውጥ እያሳየ ነው። የሩሲያ ቴክኖሎጂ፣ ምርታማነት እና የሎጅስቲክስ አቅም እያደገ እንዲሁም በመጠናከር ላይ ነው" በማለት ፕሬዚዳንት ፑቲን ሞስኮ ውስጥ በቪቲቢ ባንክ በተዘጋጀው 'ሩሲያ እየተጣራች ነው' ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
‼ሩሲያ በአመለካከት ከሚመስሏት ጋር ያላትን አጋርነት ማጠናከሯን ትቀጥላለች
‼ሩሲያ በአመለካከት ከሚመስሏት ጋር ያላትን አጋርነት ማጠናከሯን ትቀጥላለች
Sputnik አፍሪካ
‼ሩሲያ በአመለካከት ከሚመስሏት ጋር ያላትን አጋርነት ማጠናከሯን ትቀጥላለች " ከአስቸጋሪ ግዚያቶች በኋላ ፦ አሁንም ድረስ የሩሲያ ኢኮኖሚ ሙሉ በሙሉ አላገገመም ነገርግን ጥራት ያለው የመዋቅር ለውጥ እያሳየ ነው። የሩሲያ ቴክኖሎጂ ፣ ምርታማነት እና... 04.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-04T16:30+0300
2024-12-04T16:30+0300
2024-12-04T21:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий