ሩሲያ በምስራቅ ሜዲትራኒያን ልምምድ ባደረገችበት ወቅት የ "ዚርኮን" እና "ካሊበር" ሚሳኤሎች ተተኮሱልምምዱ የተካሄደው በምስራቅ ሜዲትራኒያን በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ 1 እስከ 3 ባለው ጊዜ ውስጥ መሆኑን የሩሲያ የጦር ኃይል የሥልጠና ዕቅድ አስታውቋል። ይህም ልምምድ በሩሲያ የባህር ኃይል ዋና አዛዥ በአድሚራል አሌክሳንደር ሞይሴዬቭ መሪነት መካሄዱ ተገልጿል። በቪዲዮዎች ላይ እንደታየው ከ "አድሚራል ጎርሽኮቭ" የ"ዚርኮን" ሃይፐርሶኒክ ሚሳኤሎችንና ከ "ኖቮሮሲይስክ" ዲዝል-ኤሌክትሪክ ሰርጓጅ ጀልባ የ"ካሊበር" ሚሳኤሎች ሲተኮሱ ታይቷል።በተጨማሪም ከ "ባስቲዮን" የባህር ዳርቻ ሚሳይል ስርዓት የ "ኦኒክስ" ሚሳይሎች የተቶኮሱ ሲሆን በሃይፐርሶኒክ "ኪንዛል" ሚሳይል የታጠቀው MiG-31 ተዋጊ ስራውን ሲያከናውን ታይቷል ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ በምስራቅ ሜዲትራኒያን ልምምድ ባደረገችበት ወቅት የ "ዚርኮን" እና "ካሊበር" ሚሳኤሎች ተተኮሱ
ሩሲያ በምስራቅ ሜዲትራኒያን ልምምድ ባደረገችበት ወቅት የ "ዚርኮን" እና "ካሊበር" ሚሳኤሎች ተተኮሱ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ በምስራቅ ሜዲትራኒያን ልምምድ ባደረገችበት ወቅት የ "ዚርኮን" እና "ካሊበር" ሚሳኤሎች ተተኮሱልምምዱ የተካሄደው በምስራቅ ሜዲትራኒያን በጎርጎሮሳውያኑ ታህሳስ 1 እስከ 3 ባለው ጊዜ ውስጥ መሆኑን የሩሲያ የጦር ኃይል የሥልጠና ዕቅድ አስታውቋል።... 04.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-04T14:05+0300
2024-12-04T14:05+0300
2024-12-04T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ በምስራቅ ሜዲትራኒያን ልምምድ ባደረገችበት ወቅት የ "ዚርኮን" እና "ካሊበር" ሚሳኤሎች ተተኮሱ
14:05 04.12.2024 (የተሻሻለ: 14:44 04.12.2024)
ሰብስክራይብ