ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት መረጠች፤ ይህም ለሀገሪቱ አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ነውየመሪው ስዋፖ ፓርቲ አባሏ ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ 57.31 በመቶ ድምጽ በማግኘት የናሚቢያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን የናሚቢያ የምርጫ ኮሚሽን አስታወቀ።"የናሚቢያ ህዝብ ለሰላምና መረጋጋት ድምፁን ሰጥቷል" ሲሉ ተመራጯ ፕሬዝዳንቱ የምርጫው ውጤት ይፋ መደረጉን ተከትሎ ለህዝቡ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።በፓርላማ ምርጫ ከተወዳደሩት 21 የፖለቲካ ፓርቲዎች መካከል ስዋፖ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት ከተዘረዘሩ 96 መቀመጫዎች ውስጥ 51 መቀመጫዎች ማሸነፉን የናሚቢያ ምርጫ ኮሚሽን በሪፖርቱ አመልክቷል። በናሚቢያ ፕሬዚዳንታዊ እና የብሔራዊ ምክር ቤት (የናሚቢያ ፓርላማ የታችኛው ቻምበር) ምርጫ የተካሄደው በጎርጎሮሳውያኑ ህዳር 27 ነበር።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት መረጠች፤ ይህም ለሀገሪቱ አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው
ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት መረጠች፤ ይህም ለሀገሪቱ አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው
Sputnik አፍሪካ
ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት መረጠች፤ ይህም ለሀገሪቱ አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ነውየመሪው ስዋፖ ፓርቲ አባሏ ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ 57.31 በመቶ ድምጽ በማግኘት የናሚቢያ የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዚዳንት ሆነው መመረጣቸውን የናሚቢያ የምርጫ ኮሚሽን... 04.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-04T14:29+0300
2024-12-04T14:29+0300
2024-12-04T14:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ናሚቢያ የመጀመሪያ ሴት ፕሬዚዳንት መረጠች፤ ይህም ለሀገሪቱ አዲስ ታሪካዊ ምዕራፍ ነው
14:29 04.12.2024 (የተሻሻለ: 14:44 04.12.2024)
ሰብስክራይብ