ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን ከሩሲያ አቻቸዉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሶሪያ ያለውን ሁኔታ መወያየታቸውን የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ በሁለቱ መሪዎች መካከል የተደረገው የስልክ ልውውጥ በቱርክ አነሳሽነት የተደረገ መሆኑን ክሪሚሊን በመግለጫው አሳውቋል። በሶርያ እየተባባሰ ስለመጣው ሁኔታ መሪዎቹ ተወያይተዋል።ፕሬዚዳንት ፑትን ፅንፈኛ አሸባሪ ቡድኖች በሶርያ መንግስት ላይ የሚፈፀሙት ወረራ በፍጥነት መቆም አለበት በማለት በአፅንኦት ተናግረዋል። ፕሬዚዳንቱ ጨምረውም በሀገሪቱ ሰላም ተመልሶ እንዲሰፍን የሶርያን ህጋዊ ባለስልጣናት ለመደገፍ ጥረት መደረግ አለበት ብለዋል ፤ በተለይም የአንካራን በአካባቢው ያላትን አቅም መጠቀም ይገባል ብለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን ከሩሲያ አቻቸዉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሶሪያ ያለውን ሁኔታ መወያየታቸውን የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ
ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን ከሩሲያ አቻቸዉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሶሪያ ያለውን ሁኔታ መወያየታቸውን የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን ከሩሲያ አቻቸዉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሶሪያ ያለውን ሁኔታ መወያየታቸውን የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ በሁለቱ መሪዎች መካከል የተደረገው የስልክ ልውውጥ በቱርክ አነሳሽነት የተደረገ መሆኑን ክሪሚሊን በመግለጫው... 04.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-04T12:50+0300
2024-12-04T12:50+0300
2024-12-04T13:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ፕሬዚዳንት ኤርዶዋን ከሩሲያ አቻቸዉ ፕሬዝዳንት ፑቲን ጋር በሶሪያ ያለውን ሁኔታ መወያየታቸውን የቱርክ ፕሬዚዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ
12:50 04.12.2024 (የተሻሻለ: 13:14 04.12.2024)
ሰብስክራይብ