#sputnikviral | የሩሲያው ወንዝ ያልተለመደ ክብ የበረዶ ቅርፅ ሰርቶ ታይቷልይህ ክስተት የተፈጠረው ጎርጎሮሳዊያኑ ህዳር ወር መጨረሻ በሩሲያ ምስራቃዊ አውሮፓ በባሽኮርቶስታን ሪፐብሊክ ውስጥ በሚገኘው የበትራ ወንዝ ላይ ነው።ይህ አስደናቂ የበረዶ ቅርፅ በተወሰነ የአየር ሁኔታ ውስጥ የሚፈጠር ሲሆን ወደ በረዶነት የተጠጋ የሙቀት አየር ፀባይ እና የክብነት ባህሪ ያለው የውሀ እንቅስቃሴ ያስፈልገዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral | የሩሲያው ወንዝ ያልተለመደ ክብ የበረዶ ቅርፅ ሰርቶ ታይቷል
#sputnikviral | የሩሲያው ወንዝ ያልተለመደ ክብ የበረዶ ቅርፅ ሰርቶ ታይቷል
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral | የሩሲያው ወንዝ ያልተለመደ ክብ የበረዶ ቅርፅ ሰርቶ ታይቷልይህ ክስተት የተፈጠረው ጎርጎሮሳዊያኑ ህዳር ወር መጨረሻ በሩሲያ ምስራቃዊ አውሮፓ በባሽኮርቶስታን ሪፐብሊክ ውስጥ በሚገኘው የበትራ ወንዝ ላይ ነው።ይህ አስደናቂ የበረዶ... 04.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-04T12:12+0300
2024-12-04T12:12+0300
2024-12-04T12:34+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral | የሩሲያው ወንዝ ያልተለመደ ክብ የበረዶ ቅርፅ ሰርቶ ታይቷል
12:12 04.12.2024 (የተሻሻለ: 12:34 04.12.2024)
ሰብስክራይብ