የሶሪያ አየር ኃይል አውሮፕላኖች ባለ ብዙ ሮኬቶች መተኮሻ መሳሪያዎችን ማውደማቸን እና  የአሸባሪው ጀብሃት አል-ኑስራ* ቡድን ታጣቂዎችን መግደላቸውን የሀገሪቱ የፀጥታ ኃይል ምንጭ ለስፑትኒክ ተናገሩ።

ሰብስክራይብ
የሶሪያ አየር ኃይል አውሮፕላኖች ባለ ብዙ ሮኬቶች መተኮሻ መሳሪያዎችን ማውደማቸን እና  የአሸባሪው ጀብሃት አል-ኑስራ* ቡድን ታጣቂዎችን መግደላቸውን የሀገሪቱ የፀጥታ ኃይል ምንጭ ለስፑትኒክ ተናገሩ።ጥቃቱ የተፈጸመው አሌፖ_ዳማስቆ አውራ ጎዳና ላይ ነው።*የሽብር ቡድኑ በሩስያ እና በሌሎች ብዙ ሀገራት ታግዷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0