#sputnikviral " ከጓደኞቼ በማገኘው ትንሽ ድጋፍ እሞክረዋለሁ" የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለአፍሪካ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ድጋፍን ቃል ገብተዋል ነገርግን ማን ነው ማንን የሚደግፈዉ? የአንጎላው ፕሬዚዳንት ዡአ ሎሬንሶ ፕሬዚዳንት ባይደን ወደ መድረኩ የሚያስወጣውን ሁለት ደረጃዎች እንዲወጡ ሲረዷቸው ... እናም ሌላ ደረጃዎችን ከመውጣት ታድገዋቸዋል። ይሄ የሆነው በመጀመሪያው (እና ምንአልባት የመጨረሻው) የነጩ ቤተመንግስት ባለስልጣን የአፍሪካ ይፋዊ ጉብኝት የክብር ስነ-ሰረአት ወቅት ነው።እስከ ነገ ድረስ በአንጎላ የሚቆዩት ፕሬዚዳንት ባይደን በኢኮኖሚ ፣ በፀጥታ እና በመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች ዙሪያ ይወያያሉ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral " ከጓደኞቼ በማገኘው ትንሽ ድጋፍ እሞክረዋለሁ"
#sputnikviral " ከጓደኞቼ በማገኘው ትንሽ ድጋፍ እሞክረዋለሁ"
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral " ከጓደኞቼ በማገኘው ትንሽ ድጋፍ እሞክረዋለሁ" የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ጆ ባይደን ለአፍሪካ ለረጅም ጊዜ የሚቆይ ድጋፍን ቃል ገብተዋል ነገርግን ማን ነው ማንን የሚደግፈዉ? የአንጎላው ፕሬዚዳንት ዡአ ሎሬንሶ ፕሬዚዳንት ባይደን ወደ... 03.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-03T20:46+0300
2024-12-03T20:46+0300
2024-12-03T21:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral " ከጓደኞቼ በማገኘው ትንሽ ድጋፍ እሞክረዋለሁ"
20:46 03.12.2024 (የተሻሻለ: 21:14 03.12.2024)
ሰብስክራይብ