#sputnikviral በህንድ ከባድ አውሎንፋስ በኢንዲጎ አየርመንገድ ስር የሚበረውን ኤ321ኒዩ ኤርባስ አውሮፕላን በአደገኛ ሁኔታ እንዲያርፍ አስገደደውየህንድ ቼና አየር መንገድ ባለስልጣናት ቅዳሜ እለት ፈንጋል የተሰኘውን አውሎንፍስ ፍራቻ ሁሉንም በራዎች የሰረዙ ሲሆን ነገርግን እሁድ እለት ወደ መደበኛ ስራቸው ተመልሰዋል። በከባድ ዝናብ እና በጠንካራ ንፋስ የታጀበዉ አውሎንፋስ በህንድ እና ሲሪላንካ በትንሹ 19 ሰዎችን ሲገድል በሀገራቱ ክልሎች የ ጎርፍ አደጋ አስከትሏል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
#sputnikviral በህንድ ከባድ አውሎንፋስ በኢንዲጎ አየርመንገድ ስር የሚበረውን ኤ321ኒዩ ኤርባስ አውሮፕላን በአደገኛ ሁኔታ እንዲያርፍ አስገደደው
#sputnikviral በህንድ ከባድ አውሎንፋስ በኢንዲጎ አየርመንገድ ስር የሚበረውን ኤ321ኒዩ ኤርባስ አውሮፕላን በአደገኛ ሁኔታ እንዲያርፍ አስገደደው
Sputnik አፍሪካ
#sputnikviral በህንድ ከባድ አውሎንፋስ በኢንዲጎ አየርመንገድ ስር የሚበረውን ኤ321ኒዩ ኤርባስ አውሮፕላን በአደገኛ ሁኔታ እንዲያርፍ አስገደደውየህንድ ቼና አየር መንገድ ባለስልጣናት ቅዳሜ እለት ፈንጋል የተሰኘውን አውሎንፍስ ፍራቻ ሁሉንም... 03.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-03T19:11+0300
2024-12-03T19:11+0300
2024-12-03T19:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
#sputnikviral በህንድ ከባድ አውሎንፋስ በኢንዲጎ አየርመንገድ ስር የሚበረውን ኤ321ኒዩ ኤርባስ አውሮፕላን በአደገኛ ሁኔታ እንዲያርፍ አስገደደው
19:11 03.12.2024 (የተሻሻለ: 19:44 03.12.2024)
ሰብስክራይብ