ስፑትኒክ አፍሪካ በአፍሪካ ከፍተኛ ህዝብ ብዛት ባላት ናይጄሪያ ስርጭቱን በማስፋት ላይ ይገኛል!በናይጄሪያ የስፑትኒክ አዲስ አጋር በሆነው ኤስ ሬዲዮ አሁን የስፑትኒክ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስርጭት በሀገሪቱ ዋና ከተማ አቡጃ በ105.9 ኤፍኤም እና በናይጄሪያ በሁለተኛዋ ትልቅ ከተማ ካኖ በ104.1 ኤፍኤም ማድመጥ ይቻላል።ስፑትኒክ በደቡባዊ ናይጄሪያ ክሮስ ሪቨር ግዛትም በካላባር ሬዲዮ ጣቢያ በ105.5 ኤፍ ኤም ላይ ይተላለፋል።በጥቅምት ወር ስፑትኒክ አፍሪካ በጊኒ በጋላክሲ ኤፍ ኤም 94.5 ላይ በየቀኑ ምሽት ላይ መተላለፍ ጅምሯል።በአጠቃላይ ስርጭታችን ከጊኒ በተጨማሪ በናይጄሪያ፣ በካሜሩን፣ በኒጀር እና በማሊ በኤፍ ኤም ባንድ ተደራሽ ነው። የአፍሪካን ወቅታዊ ሁነቶች ለማግኘት ስፑትኒክን ያዳምጡ!በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ስፑትኒክ አፍሪካ በአፍሪካ ከፍተኛ ህዝብ ብዛት ባላት ናይጄሪያ ስርጭቱን በማስፋት ላይ ይገኛል!
ስፑትኒክ አፍሪካ በአፍሪካ ከፍተኛ ህዝብ ብዛት ባላት ናይጄሪያ ስርጭቱን በማስፋት ላይ ይገኛል!
Sputnik አፍሪካ
ስፑትኒክ አፍሪካ በአፍሪካ ከፍተኛ ህዝብ ብዛት ባላት ናይጄሪያ ስርጭቱን በማስፋት ላይ ይገኛል!በናይጄሪያ የስፑትኒክ አዲስ አጋር በሆነው ኤስ ሬዲዮ አሁን የስፑትኒክ የእንግሊዝኛ ቋንቋ ስርጭት በሀገሪቱ ዋና ከተማ አቡጃ በ105.9 ኤፍኤም እና... 03.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-03T18:46+0300
2024-12-03T18:46+0300
2024-12-03T19:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ስፑትኒክ አፍሪካ በአፍሪካ ከፍተኛ ህዝብ ብዛት ባላት ናይጄሪያ ስርጭቱን በማስፋት ላይ ይገኛል!
18:46 03.12.2024 (የተሻሻለ: 19:04 03.12.2024)
ሰብስክራይብ