የቤልጅየም ፍርድቤት ፦ የቤልጄም መንግስት በቅኝ-ግዛት ዘመን ወቅት በኮንጎውያን ላይ ለተፈፀመው ጠለፋ እና በሰብአዊነት ላይ ለተፈፀመው ወንጀል ጥፋተኛ ነው ማለቱን ሪፖርቶች አሳዩአሁን ላይ በ70ዎች ውስጥ የሚገኙት አምስቱ ኮንጎውያን ሴቶች በቅኝ ግዛት ዘመን ከእናቶቻቸው ስር ተጠልፈው ሲሆን ከዚህ በፊት በነበረው ችሎት ላይ ያቀረቡት ይግባኝ ተሳክቶላቸዋል ፤ በቆዳ ቀለማቸው ምክንያት በጉልበት ወደ ካቶሊክ ተቋማት እንዲገቡ መደረጋቸው ሰብአዊነት የጎደለው እና ስደታቸውን ያጠቃለለ በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመ ወንጀል መሆኑን በመጥቀስ መከራከራቸውን የብሪታንያ ሚዲያ ዘግቧል። ፍርድቤቱ ይግባኛቸውን በመቀበል መንግስት 50 ሺህ ዩሮ (53 ሺህ ዶላር) ለእያንዳንዳቸው ጉዳት እንዲከፍል እንዲሁም በአጠቃላይ ለፍርድሂደቱ ያወጡትን ከአንድ ሚሊዩን ዩሮ በላይ (ከአንድ ሚሊዩን ዶላር በላይ) እንዲከፍል ትእዛዝ ሰጥቷል።" በቤልጄም የቅኝ-ግዛት ዘመን ወቅት በሰብአዊነት ላይ የተፈፀመው ወንጀል ሲወገዝ ይሄ በቤልጅየም የመጀመሪያው ነው ምንአልባት በአውሮፓም ሊሆን ይችላልሲወገዝ " በማለት ሚቼል ሂርሲች የተባለችውን ሴት የወከሉት ጠበቃ ለቤልጂያን ሚዲያ ተናግሯል። ይሁን እንጂ ችሎቱ የቤልጄም መንግስትን በሰብአዊነት ላይ ለፈፀመው ወንጀል ጥፍተኛ ቢያደርገውም ቆይቶ ሴቶቹ ዜግነት ለማግኘት እና ሌሎች ሰነዶችን በተመለከተ ለገጠማቸው ትግል የቤልጄም መንግስት ሀላፊነት አለመውሰድን የተመለከተ ያራዘመው ነገር የለም። በጎርጎሮሳዊያኑ 2021, እነዚህ ሴቶች ለመጀመሪያ ግዜ ክሳቸውን ለታችኛው ፍርድቤት ሲያቀርቡ ፦ ፍርድቤቱ በቅኝ-ግዛት ወቅት የተደረገውን በሀይል መለያየት እንደ ወንጀል አልቆጠረውም ነበር በማለት ሪፖርቶች ዘግበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የቤልጅየም ፍርድቤት ፦ የቤልጄም መንግስት በቅኝ-ግዛት ዘመን ወቅት በኮንጎውያን ላይ ለተፈፀመው ጠለፋ እና በሰብአዊነት ላይ ለተፈፀመው ወንጀል ጥፋተኛ ነው ማለቱን ሪፖርቶች አሳዩ
የቤልጅየም ፍርድቤት ፦ የቤልጄም መንግስት በቅኝ-ግዛት ዘመን ወቅት በኮንጎውያን ላይ ለተፈፀመው ጠለፋ እና በሰብአዊነት ላይ ለተፈፀመው ወንጀል ጥፋተኛ ነው ማለቱን ሪፖርቶች አሳዩ
Sputnik አፍሪካ
የቤልጅየም ፍርድቤት ፦ የቤልጄም መንግስት በቅኝ-ግዛት ዘመን ወቅት በኮንጎውያን ላይ ለተፈፀመው ጠለፋ እና በሰብአዊነት ላይ ለተፈፀመው ወንጀል ጥፋተኛ ነው ማለቱን ሪፖርቶች አሳዩአሁን ላይ በ70ዎች ውስጥ የሚገኙት አምስቱ ኮንጎውያን ሴቶች በቅኝ ግዛት... 03.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-03T18:18+0300
2024-12-03T18:18+0300
2024-12-03T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የቤልጅየም ፍርድቤት ፦ የቤልጄም መንግስት በቅኝ-ግዛት ዘመን ወቅት በኮንጎውያን ላይ ለተፈፀመው ጠለፋ እና በሰብአዊነት ላይ ለተፈፀመው ወንጀል ጥፋተኛ ነው ማለቱን ሪፖርቶች አሳዩ
18:18 03.12.2024 (የተሻሻለ: 18:44 03.12.2024)
ሰብስክራይብ