በፕሬዚዳንት ባይደን አስተዳዳር ዩክሬን ያገኘችው አጠቃላይ የአሜሪካ ወታደራዊ እርዳታ ከ62 ቢሊዮን ዶላር መሻገሩን ፔንታጎን አስታወቀ"ከባይደን አስተዳደር ስልጣን ጀምሮ የዩናይትድ ስቴትስ ከ62 ቢሊዮን ዶላር በላይ የፀጥታ ድጋፍ ለዩክሬን ማድረጓን" የዩናይትድ ስቴትስ የመከላከያ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።🪖ይህ ድምር የሩሲያ ልዩ ወታደራዊ ዘመቻ ከጀመረበት በጎርጎሮሳውያኑ የካቲት 24፣ 2022 ጀምሮ 61.4 ቢሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታን ያጠቃልላል።ሰኞ ዕለት የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ኃላፊ አንቶኒ ብሊንከን ለዩክሬን ተጨማሪ የ725 ሚሊዮን ዶላር ወታደራዊ እርዳታ መመደቡን አስታውቀዋል፤ ይህም ድጋፍ ሌላ ፀረ-ሰው ፈንጂዎችን ጭምር ያካተተ ነው። ኬቭ የፀረ-ሰው ፈንጂዎችን መጠቀም የሚያግደውን የኦታዋ ስምምነትን በ2005 የፈረመች ቢሆንም በካሃርኮቭ ክልል ኢዝዩም ከተማ በተደረገው ውጊያ ላይ ፈንጂውን በመጠቀም ስምምነቱን እንደጣሰች ተገልጿል። ሩሲያ ለዩክሬን የጦር መሳሪያ ማቅረብን እንደ የሰላም እንቅፋት እና በግጭቱ የኔቶ አባባል ሀገራት ቀጥተኛ ተሳታፊ አድርጋ ትወስዳለች። የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ ለዩክሬን የሚቀርቡ ማንኛውም መሳሪያዎች ሁሉ ሩሲያ ለተረጋጋጠ ዒላማ እንደሚውል እንደምትመለከተው ተናግረዋል። በተጨማሪም ምዕራባውያን ግጭቱን እያቀጣጠሉ ነው ሲሉ ከሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በፕሬዚዳንት ባይደን አስተዳዳር ዩክሬን ያገኘችው አጠቃላይ የአሜሪካ ወታደራዊ እርዳታ ከ62 ቢሊዮን ዶላር መሻገሩን ፔንታጎን አስታወቀ
በፕሬዚዳንት ባይደን አስተዳዳር ዩክሬን ያገኘችው አጠቃላይ የአሜሪካ ወታደራዊ እርዳታ ከ62 ቢሊዮን ዶላር መሻገሩን ፔንታጎን አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
በፕሬዚዳንት ባይደን አስተዳዳር ዩክሬን ያገኘችው አጠቃላይ የአሜሪካ ወታደራዊ እርዳታ ከ62 ቢሊዮን ዶላር መሻገሩን ፔንታጎን አስታወቀ"ከባይደን አስተዳደር ስልጣን ጀምሮ የዩናይትድ ስቴትስ ከ62 ቢሊዮን ዶላር በላይ የፀጥታ ድጋፍ ለዩክሬን ማድረጓን"... 03.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-03T16:43+0300
2024-12-03T16:43+0300
2024-12-03T17:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በፕሬዚዳንት ባይደን አስተዳዳር ዩክሬን ያገኘችው አጠቃላይ የአሜሪካ ወታደራዊ እርዳታ ከ62 ቢሊዮን ዶላር መሻገሩን ፔንታጎን አስታወቀ
16:43 03.12.2024 (የተሻሻለ: 17:04 03.12.2024)
ሰብስክራይብ