ኢንዶኔዥያ ከሩሲያው ሮስኮስሞስ ጋር በመሆን የሀገሪቱን የመጀመሪያ ኮስሞዶሮም ልትገነባ ነዉበሰሜንምስራቅ በፓፒዋ ግዛት የምትገኘው የቢአይካ ደሴት ባላት የሎጅስቲክስ ተመራጭነት ምክንያት የጠፈር ጣቢያው እንዲገነባባት ተመራጭ ሆናለች፦ ያሉት የብሪን ኤሮናቲክስ እና ጠፈር ምርምር ድርጅት ሀላፊ ሮበርተስ ትሪሃርጃንቶ ናቸው። " ተስፋ አለኝ ወደፊት ትብብራችንን በማሳደግ የኮስሞድሮሙን (የጠፈር ማምጠቂያ ጣቢያ) ግንባታ በታቸለን ፍጥነት እንደምንጀምረው" በማለት የብሄራዊ ምርምር እና ፈጠራ ኤጀንሲ (ብሪን) ስብሳቢ ላክሳና ትሪ ሃንዶኮ በመግለጫው ተናግረዋል። ግንባታው በግል ንግድ ድርጅቶች የሚተዳደር ሲሆን ክፍሎ ለሚጠቀምበት ማንኛውም ድርጅት ክፍት ይሆናል ተብሏል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኢንዶኔዥያ ከሩሲያው ሮስኮስሞስ ጋር በመሆን የሀገሪቱን የመጀመሪያ ኮስሞዶሮም ልትገነባ ነዉ
ኢንዶኔዥያ ከሩሲያው ሮስኮስሞስ ጋር በመሆን የሀገሪቱን የመጀመሪያ ኮስሞዶሮም ልትገነባ ነዉ
Sputnik አፍሪካ
ኢንዶኔዥያ ከሩሲያው ሮስኮስሞስ ጋር በመሆን የሀገሪቱን የመጀመሪያ ኮስሞዶሮም ልትገነባ ነዉበሰሜንምስራቅ በፓፒዋ ግዛት የምትገኘው የቢአይካ ደሴት ባላት የሎጅስቲክስ ተመራጭነት ምክንያት የጠፈር ጣቢያው እንዲገነባባት ተመራጭ ሆናለች፦ ያሉት የብሪን... 03.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-03T11:52+0300
2024-12-03T11:52+0300
2024-12-03T12:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኢንዶኔዥያ ከሩሲያው ሮስኮስሞስ ጋር በመሆን የሀገሪቱን የመጀመሪያ ኮስሞዶሮም ልትገነባ ነዉ
11:52 03.12.2024 (የተሻሻለ: 12:04 03.12.2024)
ሰብስክራይብ