ጅቡቲ የታህሳስ ወር አፍሪካ ህብረት ሰላም እና ፀጥታ ምክር ቤት ሊቀመንበርነትን ተረከበች

ሰብስክራይብ
ጅቡቲ የታህሳስ ወር አፍሪካ ህብረት ሰላም እና ፀጥታ ምክር ቤት ሊቀመንበርነትን ተረከበችጂቡቲ ግጭቶችን ለመፍታት፣ ለመከላከል እና ለማስቆም ሃላፊነት በተሰጠው የአፍሪካ ሕብረት የውሳኔ ሰጪ አካል የሊቀመንበርነቱን ቦታ የምትረከበው በአህጉሪቱ የሚከሰቱ ተከታታይ ግጭቶች ለአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና እንቅፋት ሆነዋል በሚባልበት ወቅት ነው።ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ምክር ቤቱን በህዳር ወር በሊቀመንበርነት መርታለች።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0