የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በርካታ የሽብር መሪዎችን ገደለ የማሊ ጦር ሃይሎች በኪዳል ክልል ቲንዛኦዌተን ማሕበረሰብ በአዛዋድ ነፃ አውጪ ግንባር (ኤፍኤልኤ) ላይ እሁድ እለት ባካሄደው መጠነ ሰፊ ዘመቻ፤ በርካታ የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ አመራሮችን እንደገደለና አመራሮቹ በሲቪሎች እና በማሊ ጦር ሃይሎች ላይ ያነጣጠሩ በርካታ ጥቃቶችን በመምራት፤ በኪዳል ክልል የፀጥታ ተልዕኮዎች ላይ እንቅፋት መፍጠራቸውን የማሊ ጦር ሃይሎች በመግለጫው ገልጿል። "የዚህ ኦፕሬሽን ስኬት የማሊ ጦር ሃይሎችን ሙያዊ ብቃት እና የማሊ መንግሥት ሽብርተኝነትን በሁሉም መልኩ ለመዋጋት እና ብሔራዊ ደህንነትን ለማጠናከር ያለውን ቁርጠኝነት ያሳያል" ሲል መግለጫው የተነበበ ሲሆን፤ ጥቃቱ የሽብር ቡድኑን የኦፕሬሽን አቅም በእጅጉ የቀነሰ እና በሀገሪቱ ጥቃቶችን የማቀነባበር አቅሙን የገደበ ነው ብሏል። የኪዳል ክልልን ለመያዝ የሚደረገው ጥረት እንደቀጠለ እና አካባቢውን ለመቆጣጠር የሚደረገው እንቅስቃሴም፤ ድሉን ዘላቂ ለማድረግ ያለመ መሆኑን የማሊ ጦር በመግለጫው ጠቁሟል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በርካታ የሽብር መሪዎችን ገደለ
የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በርካታ የሽብር መሪዎችን ገደለ
Sputnik አፍሪካ
የማሊ ጦር በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል በርካታ የሽብር መሪዎችን ገደለ የማሊ ጦር ሃይሎች በኪዳል ክልል ቲንዛኦዌተን ማሕበረሰብ በአዛዋድ ነፃ አውጪ ግንባር (ኤፍኤልኤ) ላይ እሁድ እለት ባካሄደው መጠነ ሰፊ ዘመቻ፤ በርካታ የሽብር ቡድኑ ከፍተኛ አመራሮችን... 02.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-02T19:49+0300
2024-12-02T19:49+0300
2024-12-02T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий