በናሚቢያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ምክትል ፕሬዝዳት ኔቱምቦ ናንዲ መምራት ጀመሩግማሽ የሚሆነው ድምጽ ከተቆጠረ በኋላ፤ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ 54.19% የሚሆነውን ድምጽ ማግኘታቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ አስታውቋል። ምክትል ፕሬዝዳንቷን ተከትሎ ፖለቲከኛ እና የገለልተኛው የአርበኞች ለለውጥ ፓርቲ መሪ ፓንዱሌኒ ፊሊሞን ባንጎ ኢቱላ 27.61% ድምጽ በማግኘት ይከተላሉ። በሶስተኛ ደረጃ የመሬት አልባ ህዝቦች ንቅናቄ በርናዱስ ስዋርትቦይ 6.34% ድምጽ ሰብስበዋል። ኔቱምቦ ናንዲ የሚያሸንፉ ከሆነ ለደቡብ አፍሪካዊቷ ሀገር የመጀመሪያዋ ሴት ፕሬዝዳንት ይሆናሉ። ምክትል ፕሬዝዳንቷ በኤክስ የማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ድላቸውን እያከበሩ ሲሆን፤ በመመረጥዎ እንኳን ደስ አለዎት የሚሉ መልእክቶችም እየደረሷቸው ይገኛሉ።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በናሚቢያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ምክትል ፕሬዝዳት ኔቱምቦ ናንዲ መምራት ጀመሩ
በናሚቢያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ምክትል ፕሬዝዳት ኔቱምቦ ናንዲ መምራት ጀመሩ
Sputnik አፍሪካ
በናሚቢያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ምክትል ፕሬዝዳት ኔቱምቦ ናንዲ መምራት ጀመሩግማሽ የሚሆነው ድምጽ ከተቆጠረ በኋላ፤ የሀገሪቱ ምክትል ፕሬዝዳንት ኔቱምቦ ናንዲ-ንዳይትዋህ 54.19% የሚሆነውን ድምጽ ማግኘታቸውን የምርጫ ኮሚሽኑ አስታውቋል። ምክትል... 02.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-02T18:57+0300
2024-12-02T18:57+0300
2024-12-02T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий