የአፍሪካ የሥነ-ጥበብ ሴቶች ሽልማት የ2024 የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ የካሊንጋሊንጋገርልስ የሴቶች መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ባለአደራ በሆነት በያኒና ዱቤኮቭስካያ የተመሰረተውና ከናይጄሪያ፣ ዛምቢያ፣ ዚምባብዌ፣ ሩሲያ፣ ቤልጂየም እና ጀርመን የተውጣጡ ዓለም አቀፍ ዳኞችን ያካተተው ውድድር "እናት አፍሪካ" በሚል መሪ ቃል የተዘጋጀ ነው። ሽልማቱ የ "ታዳጊ አርቲስቶች" እና "የታዋቂ ማስተሮች" በሚል ለሁለት የተከፈለ ሲሆን፤ ሁለቱም በሥዕል፣ ቅይጥ ሚዲያ እና ቅርፃ ቅርፅ እጩዎችን ሲቀበሉ የታዳጊ አርቲስቶች ምድብ በስዕል እና በዲጂታል ጥበብ ተጨማሪ እጩዎችን ያቅፋል። በ "ታዳጊ አርቲስቶች" ምድብ የመጨረሻ እጩዎች ከናይጄሪያ፣ ሴራሊዮን እና ዛምቢያ የተውጣጡ ሴቶች ሲሆን በ "የታዋቂ ማስተሮች" ምድብ የተካተቱት የኢትዮጵያ፣ ናይጄሪያ፣ ናሚቢያ እና ዛምቢያ ተሳታፊዎች ናቸው።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአፍሪካ የሥነ-ጥበብ ሴቶች ሽልማት የ2024 የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ
የአፍሪካ የሥነ-ጥበብ ሴቶች ሽልማት የ2024 የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ
Sputnik አፍሪካ
የአፍሪካ የሥነ-ጥበብ ሴቶች ሽልማት የ2024 የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ የካሊንጋሊንጋገርልስ የሴቶች መንግሥታዊ ያልሆነ ድርጅት ባለአደራ በሆነት በያኒና ዱቤኮቭስካያ የተመሰረተውና ከናይጄሪያ፣ ዛምቢያ፣ ዚምባብዌ፣ ሩሲያ፣ ቤልጂየም እና ጀርመን... 02.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-02T17:49+0300
2024-12-02T17:49+0300
2024-12-02T18:04+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий