በኢትዮጰያ ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራር የመነግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉየኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ፤ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ከተቀበሉት የትጥቅ ቡድኑ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ ጋር፤ እሁድ ዕለት የሰላም ስምምነት መፈራረማቸውን የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።በመርሃ-ግብሩ ላይ የተገኙት የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፤ የሰላም ጥሪውን ለተቀብሉት ምስጋና አቅርበዋል።“ጦርነት ጎጂ በመሆኑ የሰላምን መንገድ መርጣችሁ በመምጣታችሁ ልትመሰገኑ ይገባል” ብለዋል።ተመሳሳይ ተግባሮች በሌሎች አካባቢዎችም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ገልፀዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኢትዮጰያ ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራር የመነግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ
በኢትዮጰያ ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራር የመነግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጰያ ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራር የመነግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉየኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት ሽመልስ አብዲሳ፤ መንግሥት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ከተቀበሉት የትጥቅ ቡድኑ አመራር ጃል ሰኚ ነጋሳ... 02.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-02T11:00+0300
2024-12-02T11:00+0300
2024-12-02T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በኢትዮጰያ ኦሮሚያ ክልል የሚንቀሳቀሰው የኦሮሞ ነፃነት ሠራዊት ታጣቂ ቡድን ከፍተኛ አመራር የመነግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀበሉ
11:00 02.12.2024 (የተሻሻለ: 11:44 02.12.2024)
ሰብስክራይብ