የዩክሬን ጦር በ24 ሰዓት ውስጥ 255 ወታደሮችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል ውስጥ አጣ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር በ24 ሰዓት ውስጥ 255 ወታደሮችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል ውስጥ አጣ እስከ ህዳር 22 ድረስ በክልሉ ያለውን ሁኔታ አስመልክቶ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር በሰጠው ገለጻ የተነሱ ቁልፍ ነጥቦች፦ ▪ የሩሲያ ጦር 2 ብረት ለበስ የጦር መኪኖች፣ 3 ተሽከርካሪዎች እና 2 አዳፍኔዎችን አወድሟል። ▪ የሩሲያ ጦር ሰሜናዊ ቡድን 14 የጠላት ብርጌዶችን አጥቅቷል። ▪ የሩሲያ ጄቶች እና መድፍ የጠላት ወታደሮችን እና መሳሪያዎችን በኩርስክ ክልል 8 ይዞታዎች እና በሱሚ ክልል 5 ይዞታዎች ላይ ጥቃት አካሂደዋል። ▪ በኩርስክ ክልል ጦርነቱ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የዩክሬን ጦር 37,105 ወታደሮች፣ 225 ታንኮች፣ 160 እግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎች፣ 123 ብረት ለበስ ሰራዊት ተሸካሚዎች፣ 1,204 ሌሎች ብረት ለበስ የጦር መኪኖች እና 305 የመድፍ ክፍሎችን አጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0