ማኪ ሳል የሴኔጋል ፓርላማ መቀመጫቸውን ለቀቁ "በዚህ ጉዳይ ላይ በገባሁት ቃል መሰረት በቀጣዩ የህግ አውጭው መክፈቻ ላይ የእንደራሴ ሃላፊነቴን እለቃለሁ" ሲሉ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በመግለጫቸው ተናግረዋል። በሥራ ላይ ባሉ የስርዓተ-ፆታ እኩልነት ደንቦች መሠረት፤ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በወንድ እንደራሴ ይተካሉ። ረቡዕ የታተመው ፕሬዝዳንታዊ አዋጅ፤ የአዲሱ የሕግ አውጭ አካል የመጀመሪያ ስብሰባ ሕዳር 23 እንደሚያካሄድ ይገልጻል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ማኪ ሳል የሴኔጋል ፓርላማ መቀመጫቸውን ለቀቁ
ማኪ ሳል የሴኔጋል ፓርላማ መቀመጫቸውን ለቀቁ
Sputnik አፍሪካ
ማኪ ሳል የሴኔጋል ፓርላማ መቀመጫቸውን ለቀቁ "በዚህ ጉዳይ ላይ በገባሁት ቃል መሰረት በቀጣዩ የህግ አውጭው መክፈቻ ላይ የእንደራሴ ሃላፊነቴን እለቃለሁ" ሲሉ የቀድሞው ፕሬዝዳንት በመግለጫቸው ተናግረዋል። በሥራ ላይ ባሉ የስርዓተ-ፆታ እኩልነት ደንቦች... 01.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-01T16:32+0300
2024-12-01T16:32+0300
2024-12-01T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий