ቭላድሚር ፑቲን የሪፐብሊክ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ ፑቲን በመልእክታቸው፤ የሩሲያ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ግንኙነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደደረሰ ተናግረዋል። ሞስኮ እና ባንጊዊ ለሁለቱ ሀገራት ህዝቦች ተጠቃሚነትና በአፍሪካ አህጉር ሰላምና መረጋጋትን ለማጠናከር፤ በተለያዩ ዘርፎች ውጤታማ የሁለትዮሽ ትብብራቸውን እንደሚቀጥሉ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ቭላድሚር ፑቲን የሪፐብሊክ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ
ቭላድሚር ፑቲን የሪፐብሊክ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ
Sputnik አፍሪካ
ቭላድሚር ፑቲን የሪፐብሊክ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ ፑቲን በመልእክታቸው፤ የሩሲያ እና የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ግንኙነት ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንደደረሰ ተናግረዋል። ሞስኮ እና... 01.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-01T13:34+0300
2024-12-01T13:34+0300
2024-12-01T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ቭላድሚር ፑቲን የሪፐብሊክ ቀንን ምክንያት በማድረግ ለማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ የእንኳን ደስ አለዎት መልእክት አስተላለፉ
13:34 01.12.2024 (የተሻሻለ: 14:14 01.12.2024)
ሰብስክራይብ