ኬንያ እና ኡጋንዳ የሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ግጭት ለመፍታት በጋራ ሊሰሩ እንደሆነ ተገለጸ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ቅዳሜ እለት በታንዛኒያ አሩሻ ተካሄዶ በነበረው 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ይፋ ያደረጉት ነው። "የሶማሊያ ፀጥታ...ለቀጠናው መረጋጋት እንዲሁም ለባለሀብቶች፣ ነጋዴዎች እና ስራ ፈጣሪዎች እንቅስቃሴ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አለው" ብለዋል ሩቶ። በኢትዮጵያ እና እራሷን የሶማሌላንድ ሪፐብሊክ ብላ በምትጠራው የሶማሊያ ግዛት መካከል የተደረሰውን የመግባቢያ ስምምነት ተከትሎ፤ አዲስ አበባ እና ሞቃዲሾ ከጥር ወር አንስቶ ውጥረት ውስጥ ገብተዋል። ስምምነቱ፤ ኢትዮጵያ ለሶማሌላንድ ነፃነት ዕውቅና ለመስጠት በሚመስል መልኩ የቀይ ባህር በር መዳረሻ እንድታገኝ የሚያስችለት ነው። ስምምነቱ፤ የሀገሪቱን ሉዓላዊነት የጣሰ እንደሆነ የሶማሊያ ባለስልጣናት አስታውቀዋል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ኬንያ እና ኡጋንዳ የሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ግጭት ለመፍታት በጋራ ሊሰሩ እንደሆነ ተገለጸ
ኬንያ እና ኡጋንዳ የሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ግጭት ለመፍታት በጋራ ሊሰሩ እንደሆነ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
ኬንያ እና ኡጋንዳ የሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ግጭት ለመፍታት በጋራ ሊሰሩ እንደሆነ ተገለጸ የኬንያ ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ ቅዳሜ እለት በታንዛኒያ አሩሻ ተካሄዶ በነበረው 24ኛው የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ መደበኛ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ይፋ ያደረጉት... 01.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-01T13:13+0300
2024-12-01T13:13+0300
2024-12-01T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ኬንያ እና ኡጋንዳ የሶማሊያ እና ኢትዮጵያን ግጭት ለመፍታት በጋራ ሊሰሩ እንደሆነ ተገለጸ
13:13 01.12.2024 (የተሻሻለ: 13:44 01.12.2024)
ሰብስክራይብ