የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞንሮቪያ በድጋሚ መብረር ጀመረ አየር መንገዱ በኮቪድ ምክንያት በ2020 ተቋርጦ የነበረውን በረራ እንደገና ቅደሜ እለት ያስጀመረ ሲሆን፤ ሞንሮቪያ ሲደርስ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ቦአካይ እና ከፍተኛ የመንግሥት የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። አየር መንገዱ ወደ ላይቤሪያ በረራ መጀመሩ የምጣኔ ሀብት፣ የቱሪዝምና ንግድ እንዲሁም የህዝብ ለህዝብ ግንኙነትን ያጠናክራል ሲሉ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ተናግረዋል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ በሣምንት ሶስት ግዜ ወደ ሞንሮቪያ ይበራል።ምስሎቹ ከአየር መንገዱ የትስስር ገጽ የተገኙ ናቸው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞንሮቪያ በድጋሚ መብረር ጀመረ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞንሮቪያ በድጋሚ መብረር ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞንሮቪያ በድጋሚ መብረር ጀመረ አየር መንገዱ በኮቪድ ምክንያት በ2020 ተቋርጦ የነበረውን በረራ እንደገና ቅደሜ እለት ያስጀመረ ሲሆን፤ ሞንሮቪያ ሲደርስ የላይቤሪያ ፕሬዝዳንት ጆሴፍ ቦአካይ እና... 01.12.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-12-01T12:06+0300
2024-12-01T12:06+0300
2024-12-01T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ላይቤሪያ ዋና ከተማ ሞንሮቪያ በድጋሚ መብረር ጀመረ
12:06 01.12.2024 (የተሻሻለ: 12:44 01.12.2024)
ሰብስክራይብ