በፖላንድ ግዳንስክ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ የጭነት መኪና ባህር ውስጥ ተደነቀረ

ሰብስክራይብ
በፖላንድ ግዳንስክ የባህር ዳርቻ አቅራቢያ የጭነት መኪና ባህር ውስጥ ተደነቀረ የጭነት መኪናው ከቁፋሮ ስራ መልስ አፈር ተሸክሞ በነበረበት ወቅት ባልቲክ ባህር ውስጥ በማዕበል ተገፍቶ የገባ ሲሆን ጠላቂዎች ገመድ በመክተት ጭነቱን ስቦ ለማውጣት ከባህሩ ስር መዋኘት ይጠበቅባቸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0