ዩክሬን በ24 ሰዓት ውስጥ ከ250 በላይ ወታደሮችን እና ሁለት ታንኮችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ እስከ ህዳር 21ድረስ በክልሉ ስላለው ሁኔታ በሪፖርቱ የተነሱ ቁልፍ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር ሁለት የጠላት የእግረኛ ተዋጊ ተሽከርካሪዎችን፣ አንድ የጦር ተሽከርካሪን፣ አራት ተሽከርካሪዎችን እና ሁለት አዳፍኔን አውድሟል። 🟠 የሩሲያ አየር ኃይል እና መድፍ በ11 የክልሉ አካባቢዎች የጠላት ወታደሮችን እና መሳሪዎችን ደበደበ። 🟠 በክልሉ ጦርነት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ጠላት ወደ 36,850 የሚደርሱ ወታደሮች፣ 225 ታንኮች፣ 160 እግረኛ ተዋጊ ተሸከርካሪዎች፣ 123 ብረት ለበስ ተዋጊ ተሸካሚዎች፣ 1,202 ብረት ለበስ የጦር ተሽከርካሪዎች እና 305 የመድፍ ክፍሎች አጥቷል።ዜናውን በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ዩክሬን በ24 ሰዓት ውስጥ ከ250 በላይ ወታደሮችን እና ሁለት ታንኮችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
ዩክሬን በ24 ሰዓት ውስጥ ከ250 በላይ ወታደሮችን እና ሁለት ታንኮችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ዩክሬን በ24 ሰዓት ውስጥ ከ250 በላይ ወታደሮችን እና ሁለት ታንኮችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ እስከ ህዳር 21ድረስ በክልሉ ስላለው ሁኔታ በሪፖርቱ የተነሱ ቁልፍ ነጥቦች፦ 🟠 የሩሲያ ጦር ሁለት የጠላት... 30.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-30T17:30+0300
2024-11-30T17:30+0300
2024-11-30T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ዩክሬን በ24 ሰዓት ውስጥ ከ250 በላይ ወታደሮችን እና ሁለት ታንኮችን በሩሲያ ኩርስክ ክልል እንዳጣች የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ
17:30 30.11.2024 (የተሻሻለ: 18:14 30.11.2024)
ሰብስክራይብ