በዓለም እጅግ በጣም ውዱ ሙዝ ተበላ ቻይና ተወላጁ ቢሊየነር ጀስቲን ሱን ከግድግዳ ጋር የጥበብ ስራ የሆነውን ከግድግዳ ጋር የተጣበቀ ሙዝ በልቷል። ሙዙን በሶቴቢ ጨረታ በ6.24 ሚሊዮን ዶላር እንደገዛው ታውቋሌ። የጥበብ ስራው "ኮሜዲያን" ተብሎ የሚጠራ ሲሆን የጣሊያናዊው አርቲስት ማውሪዚዮ ካቴላን ፈጠራ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በዓለም እጅግ በጣም ውዱ ሙዝ ተበላ
በዓለም እጅግ በጣም ውዱ ሙዝ ተበላ
Sputnik አፍሪካ
በዓለም እጅግ በጣም ውዱ ሙዝ ተበላ ቻይና ተወላጁ ቢሊየነር ጀስቲን ሱን ከግድግዳ ጋር የጥበብ ስራ የሆነውን ከግድግዳ ጋር የተጣበቀ ሙዝ በልቷል። ሙዙን በሶቴቢ ጨረታ በ6.24 ሚሊዮን ዶላር እንደገዛው ታውቋሌ። የጥበብ ስራው "ኮሜዲያን" ተብሎ የሚጠራ... 30.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-30T11:09+0300
2024-11-30T11:09+0300
2024-11-30T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий