የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ የሰላም ሚኒስትር ሾሙ ተሿሚው የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ አዲሱን ሃላፊነት ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚረከቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። መሐመድ እድሪስ ከመጋቢት 27 ቀን 2013 ዓ.ም ጀምሮ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር በመሆን አገልግለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፡- APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ የሰላም ሚኒስትር ሾሙ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ የሰላም ሚኒስትር ሾሙ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ አዲስ የሰላም ሚኒስትር ሾሙ ተሿሚው የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ አዲሱን ሃላፊነት ከህዳር 18 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ እንደሚረከቡ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት አስታውቋል። መሐመድ እድሪስ ከመጋቢት... 29.11.2024, Sputnik አፍሪካ
2024-11-29T19:55+0300
2024-11-29T19:55+0300
2024-11-29T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2024
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий